በኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና በሳዑዲ አረቢያ አቻው መካከል የመግባቢያ ሥምምነት ተፈረመ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት እና በሳዑዲ አረቢያ አቻው መካከል የመግባቢያ ሥምምነት ዛሬ በአዲስ አበባ ተፈርሟል። ሥምምነቱ የተፈረመው በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የኢትዮ-ሳዑዲ ንግድ እና ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ነው። እንደ ኢዜአ ዘገባ ሥምምነቱን የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፉ ማኅበራት ምክር ቤት የቦርድ አባል አይናለም አባይነህ (ዶ.ር) እና የሳዑዲ አረቢያ የንግድ ምክር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply