በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ለምን ይፈራል? – BBC News አማርኛ

በኢትዮጵያ የእርስ በእርስ ጦርነት እንዳይቀሰቀስ ለምን ይፈራል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/1569D/production/_114190778_dcee39c9-5378-4c30-978d-3363e8766d64.jpg

የትግራይ ክልልና የፌደራል መንግሥት ወታደራዊ ግጭት ውስጥ ከገቡ ሶስተኛ ቀናቸውን አስቆጥረዋል። ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ግጭቱ እንዲቆምና ሁለቱም አካሎች ወደ ሰላማዊ ድርድር እንዲመጡ ጥሪ ቢያደርግም የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ መንግስት በትግራይ ክልል የሚያደርገውን ወታደራዊ ጥቃት እንደሚቀጥል አስታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply