“በኢትዮጵያ ያለውን ሰፊ የዓሳ ሀብት በቴክኖሎጂ በመደገፍ የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብሩን ስኬታማ ለማድረግ ይሠራል” ዶክተር በለጠ ሞላ

ባሕር ዳር: ጥር 1/2015 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ያለውን ሰፊ የዓሳ ሀብት በቴክኖሎጂ በመደገፍ እንደ ሀገር የታቀደውን የሌማት ትሩፋት መርሐ-ግብር ስኬታማ ለማድረግ እንደሚሠራ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ። በጋምቤላ ክልል ከ99 ሚሊዮን ብር በሚበልጥ ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የዓሳ ማቀነባበሪያና የግብይት ቴክኖሎጂ ማዕከላት ፕሮጀክት ዛሬ ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። በሀገሪቱ ከሚገኙ ወንዞች፣ ሐይቆች፣ ኩሬዎችና ሌሎች የውሃ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply