በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞች መድልዎ እየደረሰባቸው እንደሆነ ገለፁ – BBC News አማርኛ

በኢትዮጵያ ያሉ ኤርትራውያን ስደተኞች መድልዎ እየደረሰባቸው እንደሆነ ገለፁ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/16E8B/production/_111953839_gettyimages-1051962978.jpg

በመቶ ሺዎች የሚሆኑ ስደተኞችን በመጠለያ ማዕከላት በምትቀበለው ኢትዮጵያ ወደ አገሪቷ የሚገቡ ኤርትራውያን ስደተኞች መድልዎ እየደረሰባቸው እንደሆነ ቅሬታቸውን አሰሙ።ኤርትራውያን ስደተኞቹ “ወታደሮችና የመንግሥት ሰራተኞች” ያልሆናችሁ ወደ ስደተኞች ካምፕ አትገቡም በሚል ተከልክለናልም እያሉ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply