የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እንዳመለከተው በምዝገባው ማጣራት ሲደረግባቸው የነበሩት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቁጥር 85 የነበሩ ሲሆን፤ ከዚህ ውስጥ 26ቱ ተሰርዘዋል። ከተሰረዙት መካከልም የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ)፣ የመላው ኢትዮጵያዊያን ብሔራዊ ንቅናቄ (መኢብን)፣ የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ)፣ አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ይገኙባቸዋል።
Source: Link to the Post