በኢትዮጵያ  ጅምላ   ግድያ  በቀጣይ ሊፈፀም እንደሚችል ቅድመ ትንተናዎች አመላከቱ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 25፣ 2013ዓ.ም)  የኢትዮጵያ  ሰባዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ  አሁን ባለው ሁኔታ…

በኢትዮጵያ ጅምላ ግድያ በቀጣይ ሊፈፀም እንደሚችል ቅድመ ትንተናዎች አመላከቱ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 25፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ ሰባዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ አሁን ባለው ሁኔታ…

በኢትዮጵያ ጅምላ ግድያ በቀጣይ ሊፈፀም እንደሚችል ቅድመ ትንተናዎች አመላከቱ፡፡ (አሻራ ታህሳስ 25፣ 2013ዓ.ም) የኢትዮጵያ ሰባዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ አሁን ባለው ሁኔታ ፈፃሚ እና ገለልተኛ ተቋም አለመኖሩ፣ የጥላቻ ፖለቲካው ከዕለት ዕለት እየናረ በመሞጣቱ እና ፖለቲካው እየተበላሸ በመምጣቱ ሀገሪቱ ወደ ስጋት እየሄደች ነው ብሏል፡፡ በሌላ በኩል የዓለም አቀፍ የግጭት ትንተና ቡድንም የኢትዮጵያ ሁኔታ በፍጥነት ካልታከመ ኢትዮጵያ ከአፍጋኒስታን ቀጥላ በ2021 የግጭት ቀጠና ትሆናለች ሲል የአሜሪካዊ Foreign policy ደግሞ ኢትዮጵያ በዮጋዝላቪያ መንገድ ናት ብሏል፡፡ … በኢትዮጵያ ያለው የመበታተን እና የጥላቻ ፖለቲካ ንፁሃንን ለጅምላ እልቂት መጋበዙ አይቀርም እየተባለ ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply