“በኢትዮጵያ ጉዳይ የሚወጡ ሀሰተኛ መረጃዎች ህብረተሰቡን እያሳሳቱ ነው” – የኢትዮጵያ ሲቪክ ማህበራት ጥምረት

https://gdb.voanews.com/3A6C3AA8-FD49-45CF-BFA0-346741466DBB_cx4_cy0_cw97_w800_h450.jpg

የኢትዮጵያ መንግስት በትግራይ ክልል ባካሄደውና ህግ የማስከበር ዘመቻ ባለው ርምጃ ዙሪያ በዓለም አቀፍ ተቋማትና በተለያዩ ሚዲያዎች የሚወጡ የተሳሳቱ መረጃዎች፣ ህብረተሰቡን እያሳሳቱና ውዥምብር ውስጥ እየከተቱ ነው ሲል የኢትዮጵያ ሲቪክ ማህበራት ጥምረት የተሰኘ ተቋም አስታወቀ። ጥምረቱ ይህን ያለው የኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳዮችን የሚገመግሙ ፅሁፎችን ለተለያዩ የዓለም አቀፍ ተቋማት ተወካዮች በድህረ-ገፅ አማካኝነት ባቀረቡበት ወቅት ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply