ከአራት ሰዎች አንድ ሰው የችግሩ ሰለባ እንደሚሆን ተመላክቷል በኢትዮጽያ የዜጎች ከፍተኛ የጤና ጠንቅ ከሆኑ መካከል የአእምሮ ጤና እክል መሆኑ ተመላክቷል። የሕመሙ ተጠቂዎችን በቅርበት የሚረዳቸው በማጣት እና ተገቢ የሆነ የሕክምና ክትትል ባለማግኘት ለከፋ ችግር እንደሚዳረጉ ተጠቁሟል፡፡ በአማኑኤል ስቼሻላይዝድ ሆስፒታል የተመላላሽ ሕክምና ክፍል ኃላፊ እና የተቀናጀ የአዕምሮ ሕመም ሕክምና ከፍተኛ ባለሙያው ሳሙኤል ቶሎሳ፤ በማሕበረሰቡ ዘንድ ለአእምሮ ጤና […]
Source: Link to the Post