በኢንጅነር ተረፈ ራሥ ወርቅ የተሰየመ የሳይንስና ፈጠራ ውጤት የሽልማት ሥነ ሥርዓት በሳይንስ ሙዚየም እየተከናወነ ነው።

አዲስ አበባ : ግንቦት 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ  ዘመን የተለያዩ የፈጠራ ቴክኖሎጂን ባበረከቱትና የዳግማዊ አፄ ምኒልክን የአንኮበር ቤተ-መንግሥት  በማደስ ለቱሪዝም አገልግሎት እንዲውል ያደረጉትን ኢንጂነር ተረፈ ራሥ ወርቅ 1ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያን ምክንያት  በማድረግ የተዘጋጀ መርሐ ግብር በሳይንስ ሙዚየም እየተከናወነ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰጠቻቸው የዕውቅናና የክብር ማዕረግ ጠቢበ ጠቢባን ኢንጂነር ተረፈ ራሥወርቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply