“በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን ያመላክታሉ” አደም ፋራህ

ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን የሚያረጋግጡ መኾናቸውን በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ ገለፁ። የበጀት ዓመቱ የመጨረሻው የ100 ቀናት የአፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት ተካሂዷል። በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ማስተባበሪያ ማዕከል ኀላፊ አደም ፋራህ […]

The post “በኢኮኖሚ እና በሌሎች ዘርፎች የተገኙ ውጤቶች መንግሥት ቃልን በተግባር እየፈጸመ መኾኑን ያመላክታሉ” አደም ፋራህ first appeared on አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን.

Source: Link to the Post

Leave a Reply