በኢድ አል ፈጥር በዓል ላይ የአድማ በታኝ የጭስ ቦንብ በማፈንዳት ወንጀል የተጠረጠረው የፖሊስ አባል ፍርድ ቤት ቀረበ

ዕረቡ ሚያዚያ 26 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በአዲስ አበባ በተከበረው የኢድ አል ፈጥር በዓል ላይ በመስቀል አደባባይ አካባቢ የአድማ በታኝ የጭስ ቦንብ በማፈንዳት ወንጀል የተጠረጠረው የፖሊስ አባል በቁጥጥር ሥር ውሎ ፍርድ ቤት ቀረበ። የፌደራል ፖሊስ አድማ ብተና ዘርፍ አባል የሆነው…

The post በኢድ አል ፈጥር በዓል ላይ የአድማ በታኝ የጭስ ቦንብ በማፈንዳት ወንጀል የተጠረጠረው የፖሊስ አባል ፍርድ ቤት ቀረበ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply