በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/hmGJGhEayeX71vs1BVLodqYWcuBARUNyfyGo3jC2EC8Wt695RLD_SPBS1rgcz_0Bvi9fbRZ3UuwZYGaPWa7-MwFLSAKvnk7thr2xXhkW-wluSmGYA0gAD3wbsH3PXiQq68LHghqa-130x2p5hP0I3qXTQNsobPbyL7rANrqQug5eIc9HMAJHmGwTRd0DqTpn7XuByiPzZb--xhu-Xy7zBw_jpNVl8wVlMYp2siQYVW7celoZOOI6ZXD2tkXmdybRRNyhzS15ujr5DNeSupcLrqvUYV_EC2pcJIAg1cpOivKHibndTDdN7OsbRY8rL4tOeLHy-n3YId_nk67PckJd8g.jpg

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደረጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን ሰብሳቢ የሆኑት ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ዶ/ር ሙሉጌታ ስዩም እና የማኅበረ ቅዱሳን ዋና ጸሐፊ መምህር ዋሲሁን በላይ ዛሬ ሚያዚያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ከመኖሪያ ቤታቸው በጸጥታ አካላት መወሰዳቸውን የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ዘግቧል።

የሁለቱም አገልጋዮች የመኖሪያ ቤት መፈተሹም ተገልጿል።

በአሁኑ ሰዓት ሜክሲኮ ፌዴራል ፓሊስ የወንጀል ምርመራ ቢሮ ይገኛሉ የተባለ ሲሆን የተያዙበት ምክንያት እንዳልታወቀ የቴሌቪዥን ጣቢያው ገልጿል።

ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓ.ም

ውድ አድማጮቻችን እና ተከታዮቻችን የኢትዮ ኤፍ ኤም ወቅታዊ አዳዲስ መረጃዎችና ፕሮግራሞችን ለማግኘት ከታች ያሉትን ገፆቻንን ይጎብኙ ቤተሰብ ይሁኑ ።

Telegram https://t.me/ethiofm107dot8

Twitter https://twitter.com/EthioFM

YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast/videos

Facebook https://www.facebook.com/onelovebroadcas

Source: Link to the Post

Leave a Reply