You are currently viewing በኤል ሳልቫዶር ስታዲየም በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ቢያንስ 12 ሰዎች ሞቱ – BBC News አማርኛ

በኤል ሳልቫዶር ስታዲየም በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ቢያንስ 12 ሰዎች ሞቱ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/25aa/live/46b09af0-f7af-11ed-92cc-b3a9bf1f67e9.jpg

በኤል ሳልቫዶር ዋን ከተማ ሳን ሳልቫዶር የሚገኝ ስታድየም ውስጥ በተፈጠረ ግርግር እና መረጋገጥ ምክንያት ቢያንስ 12 ሰዎች መሞታቸውን ባለሥልጣናት ገለጹ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply