
በኤርትራ ውስጥ ሲሰለጥኑ ለረጅም ጊዜ የቆዩት ሶማሊያውያን ወታደሮች በቅርቡ ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐመድ ተናገሩ። ባለፈው ሳምንት በተካሄደው የአፍሪካ አሜሪካ ጉባኤ ለመሳተፍ ወደ አሜሪካ ያቀኑት ፕሬዝዳንቱ ይህንን የተናገሩት ሜኒሶታ ግዛታ ውስጥ ለሚኖሩ ሶማሊያውያን ባደረጉት ንግግር ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post