
ቤተልሔም ግርማ በቅርቡ በአፍሪካ የጠፈር ኢንዱስትሪ ውስጥ ከ30 ዓመት በታች ያሉ ምርጥ 10 የህዋ ሳይንስ ተመራማሪዎች ዝርዝር ውስጥ ተካታለች። ከቻይና ናንጂንግ ዩኒቨርሲቲ ኦፍ ኤሮኖቲክስ ኤንድ አስትሮኖቲክስ ውስጥ ኤሮኖቲካል ኢንጂነሪንግ አጥንታ፣ የመጀመሪያ ዲግሪዋን በኤሮኖቲካል ኢንጂነሪንግ አግኝታለች። በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ስፔንስ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ረዳት ተመራማሪ ሆና እየሠራች ነው።
Source: Link to the Post