“በእልህ ግጭትን ከማባባስ ይልቅ ተወያይቶ ችግሮችን መፍታት ዘላቂ መፍትሔን ያመጣል” የኢትዮጵያ ሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ምክር ቤት

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በሰብዓዊ መብት፣ በግጭት አፈታት፣ በሰላም፣ በመልካም አሥተዳደር፣ በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ እና በመሳሰሉት ዘርፎች ላይ እንዳይሠሩ የሕግ ክልከላ እና ቅድመ ሁኔታ ተደርጎባቸው ቆይቷል። በቅርቡም የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች በዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ላይ የሚኖራቸውን ሚና ለማጎልበት በሙሉ አቅማቸው እንዲሠሩ ለማስቻል አዋጅ ቁጥር 1113/2011 ዓ.ም ተደንግጎ ሥራ ላይ ውሏል። […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply