“በእምቦጭ የተወረረ፤ በታሪክ የከበረ ሐይቅ”

ባሕር ዳር: ግንቦት 8/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አያሌ ገዳማት እና አብያተ ክርስቲያናት የሚገኙበት፣ ቅዱሳን አበው እና እመው መንነው የሚኖሩበት፣ አምላክ ለሀገር ፍቅርን፣ ሰላምን እንዲሰጣት፣ ገበያውን እንዲያጠግብላት፣ ሕዝቦቿን በረሃብ እንዳይቀጣባት፣ ጠብና ጥላቻን እንዲያርቅላት፣ አንድነቷን እንዲያጸናላት፣ ጠላቶቿን ፈጥኖ እንዲያስገዛላት፣ ዳሩን እሳት፣ መሀሏንም ገነት አድርጎ እንዲያኖራት ያለማቋረጥ ይማጸኑበታል። የኢትዮጵያን ታላቅነት፣ ጥንታዊት እና ቀደምትነት ይነግሩበታል። ታሪክ የሚነገርበት፣ ምስጢር የሚመሰጠርበት፣ ታላቅነት የሚታይበት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply