ከበርካታ ዓመታት የርስ በረስና የውጭ ሃይሎች ስትታመስ የነበረችው ሊቢያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት አደራዳሪነት በወቅታዊነት ተፋላሚ ኃይሎቿ ከተኩስ አቁም ስምምነት ቢደርሱም አፋፃፀሙ ግን አሁንም ስጋት እንዳለበት ይነገራል፡፡
በዓለማቀፉ ትንታኔ ዘገባችን ተመልክተነዋል፡፡
አዘጋጅ፡ትግስቱ በቀለ
ቀን 28/04/2013
አለም አቀፍ ትንታኔ
Source: Link to the Post