“በእርዳታ ስም በእጅ አዙር ዓላማቸውን ለማስፈጸም የሚፈልጉ ኀይሎችን ከተግባራቸው እንዲታቀቡ ለማድረግ ሀገራዊ አቅምን መገንባት ያስፈልጋል” ርእሰ መሥተዳድር ኢንጂነር ነጋሽ ዋገሾ (ዶ.ር)

ጎንደር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ “ከተረጂነት ወደ ምርታማነት፣ ለተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነት እና ክብር” በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እየተደረገ ነው። በውይይቱ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ባዩህ አቡሃይ የአብሮነት ተምሳሌቷ እና መናገሻዋ ጎንደር ለኢንቨስትመንት ምቹ ከተማ ናት ብለዋል። ከተማዋ እንድትለማ የተለያዩ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መኾኑን ጠቅሰው በምግብ ራስን ለመቻልም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply