You are currently viewing በእስራኤል ማስጠንቀቂያ ከሰሜን ጋዛ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው- ተመድ – BBC News አማርኛ

በእስራኤል ማስጠንቀቂያ ከሰሜን ጋዛ የተፈናቀሉ ነዋሪዎች ወደ ቀያቸው እየተመለሱ ነው- ተመድ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/9496/live/3e82b9f0-7232-11ee-8139-61b1db4c8e2f.jpg

እስራኤል በሰሜን ጋዛ ለምታደርገው ወታደራዊ ዘመቻ አካባቢያቸውን ለቀው ወደ ደቡባዊ ጋዛ እንዲሸሹ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ፍልስጥኤማውያን ወደ ቀያቸው እየተመለሱ እንደሆነ የተባበሩት መንግስት አስታወቀ።
በደቡብ ጋዛ በገጠማቸው አስከፊ ሁኔታ ምክንያትም ወደ ቤታቸው መመለስ መጀመራቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ባለስልጣን ተናግረዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply