በእብናት ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ሾፌር የሆነው ወጣት ታደሰ ሀይሌ ሰልፍ እንዳይደረግ በሚል የፀጥታ አካላትን ይዞ በከተማዋ እንዲዞር ተጠይቆ ፍቃደኛ አልሆነም በሚል መታሰሩ ተገለፀ፡፡ አማራ…

በእብናት ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ሾፌር የሆነው ወጣት ታደሰ ሀይሌ ሰልፍ እንዳይደረግ በሚል የፀጥታ አካላትን ይዞ በከተማዋ እንዲዞር ተጠይቆ ፍቃደኛ አልሆነም በሚል መታሰሩ ተገለፀ፡፡ አማራ…

በእብናት ወረዳ የግብርና ጽ/ቤት ሾፌር የሆነው ወጣት ታደሰ ሀይሌ ሰልፍ እንዳይደረግ በሚል የፀጥታ አካላትን ይዞ በከተማዋ እንዲዞር ተጠይቆ ፍቃደኛ አልሆነም በሚል መታሰሩ ተገለፀ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ጥቅምት 18 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ከሰሞኑ በመላው የአማራ ከተሞች የተጠራውን የተቃውሞ ሰልፍ በእብናት ከተማ እንዳይካሄድ በሚል የፀጥታ ሀይሉን ጭኖ ፓትሮል እንዲያደርጉ የየሴክተር ሾፌሮች ሲጠየቁ የተቀጠርኩት ለግብርና እንጅ ህዝብ ለማፈን አይደለም ደግሞም ምንም አይነት ችግር ባለመኖሩ አልወጣም በማለቱ ነው ከእነ መኪናው የታሰረው ተብሏል፡፡ ይህ ዜና እስከተጠናቀረበት ድረስ ሾፌር ታደሰ ሀይል አለመፈታቱን ለማረጋገጥ ተችሏል።

Source: Link to the Post

This Post Has One Comment

Leave a Reply