በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ ላይ ክስ ሳይመሰረት ቀረ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/E567/production/_113172785_gettyimages-1177955640.jpg

አቃቤ ሕግ በእነ አቶ ጃዋር መሐመድ እና በቀለ ገርባ ላይ ክስ የሚመሰርትበት ቀን ዛሬ የመጨረሻው የነበረ ሲሆን በተጠርጣሪዎቹ ላይ ክስ ይመሰረታል ተብሎ ሲጠበቅ ተጠርጣሪዎቹ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀርተዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply