በእነ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ተካተው ከ3 ዓመት በላይ በእስር ላይ የነበሩ ግለሰቦች ከእስር እንዲፈቱ ታዘዘ

ማክሰኞ ሚያዝያ 11 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) የቀድሞ የደህንነት ቢሮ ዳይሬክተር በነበሩት በእነ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ተካተው ከ3 ዓመት በላይ በእስር ላይ የነበሩ ግለሰቦች ከእስር እንዲፈቱ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት ትዕዛዝ አስተላለፈ። አዲሱ በዳሳ፣…

The post በእነ ጌታቸው አሰፋ የክስ መዝገብ ተካተው ከ3 ዓመት በላይ በእስር ላይ የነበሩ ግለሰቦች ከእስር እንዲፈቱ ታዘዘ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply