ባሕር ዳር:መጋቢት 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በእናቶችና ሕጻናት ላይ ያተኮረ የምግብና ሥርዓተ ምግብ ስትራቴጂ መነሻ የዳሰሳ ጥናት ዛሬ ይፋ ተደርጓል። ጥናቱ እ.ኤ.አ በነሀሴ 2018 የጸደቀውን የምግብና የሥነ ምግብ ፖሊሲ ለማስፈጸም አይነተኛ ሚና ይኖረዋል ተብሏል። በዛሬው ዕለት የዳሰሳ ጥናቱ በአዲስ አበባ ይፋ ሲደረግ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጨምሮ ሌሎች ሚኒስትሮችና አጋር አካላት […]
Source: Link to the Post