በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ከ124 ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገባቸው መሠረተ ልማቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆኑ።

እንጅባራ: ሐምሌ 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ከ124 ሚሊዮን ብር በላይ በሚሆን ወጪ ግንባታቸው የተጠናቀቁ 34 የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች ተመርቀው ለአገልግሎት ክፍት ሆነዋል። የወጣቶች መዝናኛ ማዕከላት፣ የስፖርት ማዘውተሪያ ስፍራ፣ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ፣ የጎርፍ ማፋሰሻ ዲች ፣ የወጣቶች የሥራ እድል መፍጠሪያ ሸዶች፣የመንገድ ዳር መብራትና የጠጠር መንገድ ግንባታቸው ተጠናቅቆ ለአገልግሎት ክፍት ከሆኑት መሠረተ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply