በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ “አየተሞገሰች ያለችው ዳኛ “ርብቃ ዌልች”

ታኅሳሥ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዌልች ባለፈው ወር ማንቸስተር ዩናይትድ እና ፉልሃም ባደረጉት ጨዋታ አራተኛ ዳኛ ኾና ሠርታለች።በዚህም የመጀመሪያዋ ሴት አራተኛ ዳኛ ለመኾን በቅታለች፡፡ ከጊዜ ወደ ጊዜ ችሎታዋን ያጎለበተችው ዌልች፤ የእንግሊዝ እግር ኳስ የዳኞች ማኅበር በቀጣይ ሳምንት ፉልሃም እና በርንሌይን የሚያደርጉትን ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንድትመራ መርጧታል ፡፡ ዳኛዋ በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ2022 የወንዶች ኤፍኤ ዋንጫ ጨዋታን በኮሚሽነርነት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply