በእዚህ ሳምንት ውስጥ በውጭው ዓለም የተዘገቡ አገርቤት ትኩረት ያላገኙ ኢትዮጵያን የተመለከቱ 8 መልካም ዜናዎች

የለገዳዲ የመጠጥ ውሃ ግድብ ዕድሳት ስምምነት ሲፈረም ከ50 ዓመታት በላይ እድሳት ያልተደረገለት የአዲስ አበባ ለገዳዲ የመጠጥ ውሃ ግድብ በንጉሱ ጊዜ በሰራው የጣልያን ኩባንያ ለመጪዎቹ 50 ዓመታት እንዲያገለግል ተደርጎ ሊስፋፋ ነው።የዓለም ባንክ በሰጠው 11 ሚልዮን ዶላር በቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴ ጊዜ የተገነባው እና ለ50 ዓመታት እንዲያገለግል ተደርጎ የተሰራው የለገዳዴ የመጠጥ ውሃ ግድብ ቀድሞም በሰራው የጣሊያኑ ሳሊኒ ኩባንያ በሚደረግለት ዕድሳት ለቀጣይ 50 ዓመታት በተጨማሪ እንዲያገለግል ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ግድቡ አዳዲስ የማስተንፈሻ እና ዘመናዊ የማጣርያ መሳርያዎች የሚገቡለት ይሆናል።የግድቡ እድሳት በ18 ወራት

Source: Link to the Post

Leave a Reply