
ብዙዎቻችን ስልካችን ላይ የምናጠፋው ጊዜ በርካታ እንደሆነ እናውቃለን። የጥፋተኝነት ስሜትም ይሰማናል። ከስልክ ለመራቅ ሲሉ ስልካቸውን የሚያጠፉ፣ ስልካቸውን ከራሳቸው የሚደብቁም አሉ። ከስልክ መላቀቅ ግን እንዲህ ቀላል አይደለም። በስልክ ብቻ የሚሠራ ነገር እንዳለ ወዲያው ይሰማቸውና ስልካቸውን ይከፍታሉ። ሱስ ነው።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post