በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 29/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን መካከል 230 ያህሉ ዛሬ ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል። በኦማን የሚገኙ 1 ሺህ 590 ኢትዮጵያውያን ዛሬ እና ሐሙስ በሚደረጉ ስድስት በረራዎች ወደ ሀገራቸው ይመለሳሉ መባሉን የኢትዮጵያ ፕረስ ድርጅት መረጃ ያሳያል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply