You are currently viewing በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተከሰተው ችግር በቀኖና እና በሥርዓት መሠረት መፈታቱ ተገለጸ  – BBC News አማርኛ

በኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የተከሰተው ችግር በቀኖና እና በሥርዓት መሠረት መፈታቱ ተገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/5210/live/37c6d580-ad50-11ed-90a3-27c545dcec6b.jpg

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በውስጧ ተከስቶ የነበረው ችግር በቤተ ክርስቲያኗ ቀኖና እና ሥርዓት መሠረት እንደተፈታ አስታወቀች። በዚህም መሠረት የቤተክርስቲያኗን ሥርዓት እና ሕግ ጥሰዋል ተብለው በቅዱስ ሲኖዶሱ ተወግዘው ተለይተው የነበሩት አባቶችም ወደ ቤተክርስቲያኗ መመለሳቸው ተገልጿል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply