በኦሮሙማ የተጥለቀለቀው የኢትዮጵያ የፍትህ ተቋም

በኦሮሞማ የተጥለቀለቀው የ ኢትዮጵያ የ ፍትህ ተቋም ይህን ይመስላል! ዶር አብይ ባለፈው ስለ ህውሀት ወንጀል እና በደል ሲዘረዝሩ በ ፐርሰንት እየጠቀሱ መከላከያ በምን ያህል ፐርሰንት በትግራይ ተወላጆች እንደተጥለቀለቀ ነግሮ ጉድ አሰኝቶናል ! በራሱ መከራከርያ የ ኢትዮጵያ የ ፍትህ ተቋም በተረኞች ምን ያህል እንደተጥለቀለቀ እንሞግተው እስኪ! 1. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ————-~~~ኦሮሞ2. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዘዳንት ሰለሞን አረዳ—–~~~~~ኦሮሞ3. የጠቅላይ ፍርድ ቤት ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ቦጃ ታደሰ—————~~~ኦሮሞ4. የፊዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዘዳንት አቶ ብርሃነ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply