በኦሮሚያ ልዩ ዞን በተከሰቱ ሁለት ድንገተኛ አደጋዎች ምክንያት የ8 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ

ሰኞ ታህሳስ 18/ 2014 (አዲስ ማለዳ) ባለፉት ሁለት ቀናት በኦሮሚያ ልዩ ዞን በደረሱ ድንገተኛ አደጋዎች በድምሩ የስምንት ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ የእሳት እና የአደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በአለም ገና ዋስ ማደያ ጀርባ በህንጻ መደርመስ እንዲሁም በቀራኒዮ ጸበል…

Source: Link to the Post

Leave a Reply