በኦሮሚያ ቤተ ክህነት ጽህፈት ቤት አደራጅ ኮሚቴ እና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ሲኖዶስ መካከል መካካል እርቀ ሰላም ተካሄደ

ቀሲስ በላይ የኦሮሚያ ቤተ ክህነት እንደሚያቋቁሙ መግለጻቸውን ተከትሎ ከቅዱስ ሲኖዶሱ ጋር አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር ይታወሳል።ቤተ ክርስቲያኒቱ ባለፉት ጥቂት ቀናት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት ስታደርግ ከተነሱ ነጥቦች አንዱ በቀሲስ በላይና በሲኖዶሱ መካከል ዕርቀ ሰላም ማውረድ እንደሆነ መዘገባችንም አይዘነጋም። የእርቅ ሂደቱን ሲመሩ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply