በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረ ጃርሶ ወረዳ “ኦነግ ሸኔ” 256 ቤቶች ማቃጠሉ ተገለጸ

በኦሮሚያ ክልል፣ ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ፣ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሽብርተኛ ተብሎ የተፈረጀው “ኦነግ ሸኔ”፣ 256 የግለሰብ ቤቶችን እንዳቃጠለ የአካባቢው ነዋሪዎች ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። ባሳለፍነው ሳምንት (የጥቅምት ወር ሦስተኛ ሳምንት 2014) ከጎሐ ጽዮን ከተማ ወጣ ብሎ በሚገኘው የጁ መድኃኒዓለም…

Source: Link to the Post

Leave a Reply