በኦሮሚያ ክልል ‘ቡሳ ጎኖፋ’ የተሰኘ ንቅናቄ ተጀመረ

ዕረቡ ግንቦት 17 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በኦሮሚያ ክልል የገዳ ሥርዓት አካልና የኦሮሞ ሕዝብ ጥንታዊ የመረዳጃ ሥርዓት ነው ተባለ ”ቡሳ ጎኖፋ” ንቅናቄ ተጀመረ። ሥርዓቱ የኦሮሞ ሕዝብ ሰው ሰራሽም ይሁን ተፈጥሯዊ ችግር ሲያጋጥመው ችግሩን ለማለፍ የሚታገዝበት ጥንታዊ ባህል ነው ተብሏል። ንቅናቄውን…

The post በኦሮሚያ ክልል ‘ቡሳ ጎኖፋ’ የተሰኘ ንቅናቄ ተጀመረ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply