በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን 56 አማራዎች በኦነግ ሸኔ መገደላቸው ተሰማ ።          አሻራ     ታህሳስ 2/2013 ዓ• ም ባህርዳር በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን ነቀም…

በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን 56 አማራዎች በኦነግ ሸኔ መገደላቸው ተሰማ ። አሻራ ታህሳስ 2/2013 ዓ• ም ባህርዳር በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን ነቀም…

በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን 56 አማራዎች በኦነግ ሸኔ መገደላቸው ተሰማ ። አሻራ ታህሳስ 2/2013 ዓ• ም ባህርዳር በኦሮሚያ ክልል ወለጋ ዞን ነቀምት ጊዶ ድሬ ቀበሌ በኦነግ ሸኔ ትናንት 56 አማራዋች መገደላቸውን ከጥቃት የተረፉ የጊዶድሬ ነዋሪዎች ለአሻራ ሚዲያ ገልፀዋል። በዛሬ ዕለትም ጥቃቱ ቀጥሎ ሶስት(3 )አማራዋችን በአሰቃቂ ሁኔታ ምላሳቸው ተቆርጧል:: ዛሬ አራተኛ ቀናቸውን ያስቆጠሩት ከ276 በላይ አማራዋች የት እንዳሉ ማወቅ አልቻልንም ያሉት የመረጃ ምንጫችን ሀብት ንብረታሰውም ተዘርፏል ሲሉ ገልፀውልናል። ከኦሮሚያ ልዩ ሀይል ጋር በነበረው የጦርነት ፍልሚያ 18 ተገድለዋል:: ልዩ ሀይሉ አቅም አንሶኛል በማለት አካባቢውን ጥሎ ወይንም ብለዋል። ወደተለያዩ የመንግስት አመራሮች ብንደውልም እስካሁን የደረሰልን አካል የለም መንግስት ሊደርስልን ይገባል ሲሉ መልዕክት አስተላልፈዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply