በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ አማራዎች ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ…

በኦሮሚያ ክልል የሚኖሩ አማራዎች ለመተከል ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረጉ፡፡ አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 16 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ አማራዎች ከመተከል ለተፈናቀሉ ወገኖቻችን( 200 000) ሁለት መቶ ሺ ብር በሚገመት ወጪ የንጽህና መጠበቂያና የህጻናት አልሚ ምግብ በዛሬው ዕለት ድጋፍ አድርገዋል ሲል አሻራ ሚዲያ ዘግቧል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply