በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከኅዳር 30 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን ይሰጣል

በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከኅዳር 30 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን ይሰጣል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልል ደረጃ የሚሰጠው የ8ኛ ክፍል ፈተና በኦሮሚያ ክልል ከኅዳር 30 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ እንደሚሰጥ የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።

በክልሉ ከመዋዕለ ሕፃናት ውጭ ያለው የመማር ማስተማር ሂደትም የፊታችን ሰኞ ይጀምራል ተብሏል፡፡

የመዋዕለ ሕፃናት ትምህርት መጀመሪያ ጊዜ ለሁለት ሳምንታት መራዘሙንም ቢሮው አስታውቋል፡፡

The post በኦሮሚያ ክልል የ8ኛ ክፍል ፈተና ከኅዳር 30 እስከ ታኅሣሥ 2 ቀን ይሰጣል appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply