በኦሮምያ በቅርቡ ስለተከሰተው የኅይማኖትና የዘር ማጥፋት ዘመቻ

August 12, 2020 ለዶ/ር አቢይ አህመድ የኢትዮጵያ መንግሥት ጠቅላይ ሚኒስትርና የብልጽና ፓርቲ ሊቀመንበር ለፖለቲካ ፓርቲዎች ለሲቪክ ማኅበራት ለእምነት ተቋማት ለኢትዮጵያ ሕዝብ በሙሉ በያሉበት፣ ከድምፃዊ ሐጫሉ ሁንዴሳ ግድያ በኋላ፣ አዲስ አበባን ድሬዳዋንና ሐረርን ሳይጨምር፣ በኦሮሚያ ክልል ብቻ የዘጠኝ ወር እርጉዝና ሕፃናት ሳይቀሩ ከ239 ዜጎች በላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል፡በተጨማሪም፣ 523 የግለሰቦች መኖሪያ ቤቶች፣ 195 ሆቴሎች፣ 232 የንግድ ቤቶች፣ 8 የተለያዩ ፋብሪካዎች 273 የግል፤ የመንግሥት ተሽከርካሪዎች እና ሞተር ሳይክሎች ወድመዋል።በምዕራብ አርሲ ብቻ 19 ምዕመናን ተገድለዋል 3362 በየቤተክርስቲያን ተጠልለው ይገኛሉ፡፡ 934 ድርጅቶች/ሱቅ፣ ሬስቶራንት፣ሆቴል፣ት/ቤት/ ወድመዋል, 493 መኖርያ ቤቶች፤ 72 ተሽከርካሪዎች ወድመዋል 1 ቤተክርስቲያን ተቃጥሏል። https://twitter.com/i/status/1281958254881370113 ከላይ የተጠቀሱት አሀዞች የመጨረሻ ላይሆኑ ይችላሉ። አሰቃቂው ጉዳት ለደረስባቸው ቤተስቦችና

Source: Link to the Post

Leave a Reply