አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮምያ ክልል ፕሬዝዳንት ሆነው ሲሰየሙ ቃለ ምህላ ሲፈጽሙ።በቦረና የደረሰው ድርቅ በተመለከተ:ለአምስት የምርት ወቅት ዝናብ ያልዘነበበት፣ከ3 ነጥብ 3 ሚልዮን በላይ የቀንድ ከብት አልቋል ይህም የክልሉ የከብት ሃብት ከሦስት አራተኛው በላይ አልቋል ማለት ነው።ከሩብ ሚልዮን ህዝብ በላይ ተፈናቅሎ በ21 የመጠለያ ቦታዎች ተጠልሎ ይገኛል፣አሁን እርዳታ አለ በተባለባቸው ቦታዎች ላይ በአማካይ ለስምንት ሰው በወር 15 ኪሎ እህል ለማዳረስ ቢሞከርም ይህ በቂ ባለመሆኑ ህዝብ እያለቀ ነው።በኦሮምያ ክልል በቦረና የደረሰው ድርቅ እጅግ አስከፊ የድርቅ አደጋ ነው።ድርቁ ለኢትዮጵያ ቁርጥቀን ጊዜ ደራሽ የሆነውን እና
Source: Link to the Post