በኦሮምያ የተለያዩ አካባቢዎች የድጋፍ ሰልፍ ተደረገ

https://gdb.voanews.com/9617342C-991C-4CB8-ADF0-0255A9D4FD3A_cx0_cy38_cw0_w800_h450.jpg

በኦሮምያ የተለያዩ አከባቢዎች ህወሓትን እና የሰሩትን “ደባ” ያሉትን በመቃወም ሰልፍ ተደረገ።

የሰላማዊ ሰልፉ በአስራ አራት የክልሉ ዋና ከተሞች እና በአስራ አራት ዞኖች መደረጉን የገለፀው የክልሉ መንግሥት፤ ከሰልፉ ጎን ለጎን በገንዘብ እና በዓይነት የተለያዩ ድጋፎች መደረጋቸው ተገልጿል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply