በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አዲስ የአመራር ምደባ ተደረገ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወቅታዊ ኹኔታን በጥልቀት በመገምገም ወቅቱን የሚመጥን ከክልል እስከታች ሪፎርም እና ስምሪት እየተሠራ እንደሚገኝ ይታወቃል። በዚህም መሰረት፦ 1)አቶ አብደላ አህመድ የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ 2)አቶ አሊ መሀመድ በሽር የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሰላምና ደህንነት መምሪያ ኃላፊና የኦሮሞ ብ/ዞን ምክትል አስተዳዳሪ 3)አቶ አህመድ መሀመድ የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የብልፅግና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply