በኦስሎ፣ኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛው ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ እየፈፀመው ያለውን ሀገር የመበተን ወንጀል፣ግድያ እና በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ በማውገዝ ዛሬ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ያደረጉት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ሙሉ ቪድዮ።

Dagens enorme antall etiopiere og eritreere demonstrerer i Oslo, Norge.21. august 2021.በኦስሎ፣ኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ሽብርተኛው ህወሓት በኢትዮጵያ ላይ እየፈፀመው ያለውን ሀገር የመበተን ወንጀል፣ግድያ እና በኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ በማውገዝ ዛሬ ኢትዮጵያውያን እና ኤርትራውያን ያደረጉት ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ሙሉ ቪድዮ።ይህ ዛሬ ነሐሴ 15/2013 ዓም በኦስሎ ኖርዌይ የተደረገው ሰልፍ የተዘጋጀው በኢትዮጵያውያን እና በኤርትራውያን የሲቪክ ድርጅቶች ሲሆን ዝርዝር ፣አረጃ የሚያገኙበት በእዚህ ቪድዮ ውስጥ ህይወታቸውን በሽብርተኛው ህወሓት ላጡት የጥቂት

Source: Link to the Post

Leave a Reply