በኦነግ ሸኔ ቤት ንብረታቸው የተቃጠለባቸው ከ8ሺሕ በላይ ዜጎች ችግር ላይ መሆናቸውን ገለጹ

በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን፣ ወረ ጃርሶ ወረዳ በ“ኦነግ ሸኔ 256 ቤት ተቃጠለብን ያሉ” ከ8 ሺሕ በላይ ዜጎች ምንም አይነት ድጋፍ ባለማግኘታቸው ችግር ላይ መሆናቸውን ለአዲስ ማለዳ ገልጸዋል። አዲስ ማለዳ ከነዋሪዎቹ ማረጋገጥ እንደቻለችው እነዚህ “ቤታችው የተቃጠለባቸው” ከ8 ሺሕ በላይ ዜጎች…

Source: Link to the Post

Leave a Reply