በኦን ላይን ከአራት መቶ ሺ በላይ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን መስጠቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕርዳር፡ መስከረም 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከሐምሌ 1/2015 እስከ መስከረም 8/2016 ዓ.ም ድረስ ብቻ 401 ሺ 830 የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎቶችን በኦን ላይን መስጠቱን አስታውቋል። ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ከሐምሌ1/2015 ዓ.ም ጀምሮ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ አገልግሎት አሰጣጡን በሀገር አቀፍ ደረጃ በኦን ላይን ማድረጉ ይታወሳል። በዚህም ከፌደራል እስከ ክልል ባሉት የንግድ ተቋማትና መዋቅሮች 401 […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply