በኦዲት ግኝት መመለስ ከነበረበት 443 ሚሊየን ብር በላይ የተመለሰው 11 በመቶ ብቻ ነው ተባለ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 92 ተቋማት በኦዲት ግኝት መሠረት ተመላሽ እንዲያደርጉ አስተያየት ከተሰጠበት 443 ሚሊየን 23 ሺህ 846 ብር እና 23 ሺህ 55 ዶላር ውስጥ የተመለሰው 48 ሚሊየን 217 ሺህ 965 ብር ብቻ መኾኑ ተገለጸ፡፡ የፌደራል ዋና ኦዲተር መሠረት ዳምጤ በተቋማቸው የተከናወኑ ሥራዎችን ሪፖርት ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አቅርበዋል፡፡ በሪፖርቱም 92 መሥሪያ ቤቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply