”በከተማችን የተፈጠረው ችግር በምንም ሁኔታ የሙስሊሙንና የክርስትና ዕምነት ተከታይ ማህበረሰቡን የማይወክል ነው።” ፦ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት

ዕረቡ ሚያዚያ 19 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) በትናትናው ዕለት በጎንደር ከተማ የተፈጠረው ችግር በምንም ሁኔታ የሙስሊሙንና የክርስትና ዕምነት ተከታይ ማህበረሰቡን የማይወክል መሆኑን የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት አስታወቀ። በከተማ አስተዳደሩ በአራዳ ክፍለ ከተማ ላይ የተፈጠረው ግጭት በምንም ሁኔታ የኹለቱን…

The post ”በከተማችን የተፈጠረው ችግር በምንም ሁኔታ የሙስሊሙንና የክርስትና ዕምነት ተከታይ ማህበረሰቡን የማይወክል ነው።” ፦ የጎንደር ከተማ አስተዳደር የፀጥታ ምክር ቤት first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply