በከተማዋ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የደሴ ከተማ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታወቀ፡፡

ደሴ: ጥር 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጥምቀት በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ የአደባባይ በዓላት መካከል አንዱ ነው፡፡ በደሴ ከተማም በዓሉ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት በሃይማኖታዊ ዝማሬ እና በልዩ ልዩ ኹነቶች ይከበራል። በከተማዋ የሚከበረው የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የደሴ ከተማ ሰላምና ጸጥታ መምሪያ አስታውቋል፡፡ የመምሪያው ኀላፊ ምክትል ኮማንደር ሰይድ አሊ ከእምነቱ አባቶች እና ከባለድርሻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply