ደሴ:የካቲት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 10ኛ ዓመት 35ኛ መደበኛ ጉባዔ ተካሂዷል። የምክር ቤት አባላቱ በከተማዋ ባለፉት ስድስት ወራት የተከናወኑ የመሰረተ ልማት ሥራዎች አበረታች መኾናቸውን ገልጸዋል። በከተማዋ የተጀመሩትን ተስፋ ሰጪ ሥራዎች በተያዘላቸው የጊዜ ገደብ እንዲጠናቀቁ በትኩረት መስራት እንደሚገባ ያነሱት አባላቱ፤ የክልሉና የፌዴራል መንግሥት አስፈላጊውን እገዛ ማድረግ እንደሚገባቸውም ገልጸዋል። የደሴ ከተማ አሥተዳደር […]
Source: Link to the Post