በከተማ ግብርና ልማት የተሻለ ውጤት እየተመዘገበ መኾኑን የሰቆጣ ከተማ አሥተዳደር ግብርና ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

ሰቆጣ: ግንቦት 27/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወይዘሮ አሰገደች የግሌ ይባላሉ። በሰቆጣ ከተማ 01 ቀበሌ ነዋሪ ናቸው። ከሦስት ዓመት በፊት በጀመሩት የከተማ ግብርና ልማት አትክልት እና ፍራፍሬ ጓሯቸውን እያለሙ ይገኛሉ። በዚህም ከራሳቸው አልፈው ለገበያ በማቅረብ ቤተሰባቸውን እያሥተዳደሩ እንደኾነ ገልጸዋል። በከተማ ግብርና ልማት መሥራት ‘ሁሉ በቤትህ’ እንዲኾን ያደርጋልም ይላሉ። ለማልማትም ሰፊ ቦታ ሳይኾን የሥራ ፍላጎት ያስፈልጋል የሚሉት ወይዘሮ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply